እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ከApril 2022 ጀምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ 5 ቢሊዮን የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች አሉ። ይህም ከአለም ህዝብ 63% ማለት ነው። ከእነዚህም ውስጥ 4.65 ቢሊዮን የሚሆኑት የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ናቸው። 


- Statistica


እግዚአብሔር ሰዎች ያሉበት ሄደን ወንጌልን ለዓለም እንድንሰብክ ጠርቶናል። የዲጂታሉ አለም ለብዙ የኦንላይን ተመልካቾች ወንጌልን ለመስበክ በጣም ውጤታማ ከሆኑ መንገዶች አንዱ ነው።


“በውድቅት ሌሊት" በሚለው በጣም ስኬታማ በሆነው የፌስቡክ ዘመቻችን/campaign በኩል እንዴት እንደሚደረግ እናሳያችሁ። ይህ በእንግሊዘኛ የተዘጋጀ ቪዲዮ፣ በአፍሪካ ውስጥ ብቻ 100.000 መልእክቶች፣ 50.000 አስተያየቶች እና ከ14 ሚሊዮን በላይ የቪዲዮ ዕይታ አግኝቷል። ይህን ያህል ስኬታማ እንዲሆን ያደረገው ምንድን ነው?


ይህ የ34 ደቂቃ የዲጂታል የወንጌል ስርጭት መመሪያ ፌስቡክን ለወንጌል እንዴት መጠቀም እንደምንችል ያሳየናል።


  ፌስቡክን ለወንጌል እንዴት መጠቀም እንደምንችል እናያለን
Available in days
days after you enroll